የ
የፈተና ጥሪ እና የቅሬታ ማቅረቢያ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ
ስለ ስራው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በዜሮ ዓመት የስራ መደብ ላመለከቱ አመልካቾች የፈተና ተመራጮች ዝርዝር ይፋ ማድረጉን እና የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ መወሰኑን ያሳውቃል።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች የስም ዝርዝራችሁን በሚከተለው ሊንክ ማየት ትችላላችሁ፡
Telegram Channel
ያልተመረጣችሁና ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ከማክሰኞ ጥቅምት 3/2019 ዓ.ም እስከ ሐሙስ ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም ድረስ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ቅሬታ ማቅረብ ትችላላችሁ።