የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
Not specified
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ በርካታ ክፍት የስራ መደቦች ተዘጋጅተው አመልካቾችን ይፈልጋሉ። የስራ ዘርፎቹ ሽያጭ፣ ሪሴፕሽን፣ ማርኬቲንግ፣ ሂሳብ፣ መምህርነት፣ ሳይኮሎጂ፣ ካሸር እና የፋብሪካ ስራዎችን ያካትታሉ።
መስፈርቶች
- ሪል ስቴት: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 10 ዓመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 15,000 እና ኮሚሽን)
- የመኪና ሽያጭ ፀሀፊ: 12ኛ ክፍል፣ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ፣ 1 ዓመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 15,200)
- Online Sales: 10-12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ለካሜራ ድፍረት ያላቸው (ደሞዝ 15,200)
- Marketing Management: ዲግሪ፣ 2 ዓመት የስራ ልምድ፣ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል (ደሞዝ 13,000)
- Reception (ስፖንጅ ፋብሪካ): 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ በፈረቃ መስራት የምትችል ሴት (ደሞዝ 8,000+)
- የውጭ ካምፓኒ ሽያጭ: ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ እንግሊዝኛ የምትችል ሴት (ደሞዝ 17,200 እና ኮሚሽን)
- Reception (ማኑፋክቸሪንግ): 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ሴት (ደሞዝ 6,000 - 15,000)
- Outdoor Sales: 10/12ኛ ክፍል፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 14,500 እና 10% ኮሚሽን)
- Business/Masters: 0-2 ዓመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 15,600)
- የውሃ መከፋፈል: 12ኛ ክፍል፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ሴት (ደሞዝ 10,000 እና ትራንስፖርት)
- የሆቴል ሪሴፕሽን: 12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ሴት (ደሞዝ 14,000)
- ሂሳብ ስራ: ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ (ደሞዝ በስምምነት)
- ረዳት መምህርነት: ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ሴት (ደሞዝ 7,500)
- Psychology: ዲግሪ፣ 2 ዓመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 15,000)
- ካሸር: 10-12ኛ ክፍል፣ 1 ዓመት የስራ ልምድ፣ በግማሽ ቀን (ደሞዝ 7,500)
- ረዳት ሼፍ: 1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ሴት (ደሞዝ 15,000)
- የወተት ፋብሪካ ሱፐርቫይዘር: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ሴት (ደሞዝ 14,200 እና ትራንስፖርት)
- ፀሀፊ: 12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ሴት (ደሞዝ 12,400 እና ትራንስፖርት)
- ኢኮኖሚክስ: ዲግሪ፣ 0-3 ዓመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 17,300 እና ትራንስፖርት)
- የሴልስ/ስልክ ኦፕሬተር: ዲፕሎማ/10/12ኛ ክፍል፣ 0-3 ዓመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 8,000 - 13,500)
- ለስላሳ ፋብሪካ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ በፈረቃ (ደሞዝ 14,200)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
አዲስ አበባ ላልሆናችሁ ፋይላችሁን አዲስ አበባ ባለ ሰው ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ: Telegram Channel
ስልክ: 0929772025 ወይም 0996600058 (እባክዎ በስራ ሰዓት ይደውሉ)