የ
የተለያዩ ክፍት የሥራ ቦታዎች
ስለ ሥራው
በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ማለትም በኤንጂኦ፣ ሽያጭ፣ ራይድ አሽከርካሪነት፣ ጉዳይ ማስፈፀም፣ ክሊኒክ ሪሴፕሽን፣ ፋብሪካ፣ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ መስተንግዶ እና የውጪ ድርጅት ኦፕሬተርነት በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ ክፍት የሥራ መደቦች ወጥተዋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: እንደ የሥራው ዓይነት ከ8ኛ ክፍል እስከ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
- ጾታ: በሥራው ዓይነት መሠረት ወንድ፣ ሴት ወይም ለሁለቱም ክፍት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ: እንደ የሥራ መደቡ ከ 8,000 እስከ 35,000 ብር (ተጨማሪ የቀን ገቢ ወይም ኮሚሽን ያለው)
- የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት (ለተወሰኑ የሥራ መደቦች)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
በአካል ቀርበው ያመልክቱ።
ለበለጠ መረጃ:
0929772025
0996600058
Telegram Channel