ከ
ከነዚ እድሎች መካከል ደግሞ ሃሁጆብስ ለሴቶች የስራዝግጁነት ስልጠናን በ አካል እንዲሁም ኦንላይን በ muya.hahu.jobs እየሰጠ ይገኛል።
የሴቶች እድል ተጠቃሚነትን እንዴት ማሳደግ እንችላለን ?
በቤዛዊት የSTEEP project lead እና በሜሮን ስለሺ የኮሚኒኬሽን ባለሞያ በስዲስ ምዕራፍ የስራ አውደ ርዕይ ላይ እንደገተናገሩት ሴቶች በ አከባቢያቸው ፣ በትምህርትቤቶች ፣ እዲሁም በተለያዩ ድርጅቶች የሚሰጡ ስልጠናዎችን ለሰርተፊኬት ብቻ ሳይሆን ከልባቸው ያንን እድል ለመጠቀም ብለው በመሳተፍ የሚፈጠሩ እድሎች መጠቀም ይችላሉ በማለት ፍንጭ ሰተዋል።
ከነዚ እድሎች መካከል ደግሞ ሃሁጆብስ ለሴቶች የስራዝግጁነት ስልጠናን በ አካል እንዲሁም ኦንላይን በ muya.hahu.jobs እየሰጠ ይገኛል።
ዛሬውኑ በስላካቹ ባላችሁበት ቦታ ሰልጥኑ ፣ በኦንላይ ለመመር <a href="https://shorturl.at/NJpRH" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/NJpRH</a>
በአካል መተው ለመማር ምዝገባ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👉 <a href="https://shorturl.at/uEnbV" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/uEnbV</a>
ሃሁ ጆብስ በሃገር ልጅ ለሃገር ልጅ!