ላ
ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ
ስለ ስራው
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ሲሆን፣ በጣፎ CCD በመኖሪያ ቤት ውስጥ በቀን ውሎ የሚሰሩ የሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያዎችን ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦችን በብቃት ማዘጋጀት
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ እና ገንፎ ያሉ የአራስ ምግቦችን ማዘጋጀት
መስፈርቶች
- በምግብ ዝግጅት ሙያ የተሰጠ ስልጠና ወይም ሰርተፊኬት
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ የ6 ወር የስራ ልምድ
- ጾታ: ሴት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ሳቢ እና በስምምነት የሚወሰን ደሞዝ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @LarsatArasPackageHR (Telegram Channel) ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።