ታ
የስራ ፈላጊዎች ጥናት ተሳታፊ
ታለንት ኮኔክት
ስለ ሚናው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በሪሴፕሽን፣ በፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ በሰው ሀብት አስተዳደር፣ በሽያጭ ወይም ተያያዥ የስራ መስኮች ላይ ስራ የሚፈልጉ
ጥቅማ ጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ፤ ወይም በ https://tinyurl.com/2ndxc74f ይመዝገቡ።
ማሳሰቢያ፡ የስልክ ጥሪ የሚስተናገደው በስራ ሰዓት፣ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ ነው።