A
Call for Exam
Addis Ababa Revenues Bureau
About the Role
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በቅርቡ በዜሮ ዓመት ክፍት የስራ መደብ ላመለከቱ አመልካቾች የፈተና ጥሪ እና የቅሬታ ማስተናገጃ ማስታወቂያ አውጥቷል።
How to Apply
ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች የቢሮውን የቴሌግራም ቻናልና ድህረ ገፅ በመጠቀም የስም ዝርዝራችሁን ማየት ትችላላችሁ። ያልተመረጣችሁ እና ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ከማክሰኞ ጥቅምት 3/2019 ዓ.ም እስከ ሀሙስ ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም ድረስ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ቅሬታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ።