M
Phone Operator
Mandela Distance Education Academy
ስለ ሥራው
ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ክፍት በሆነው የስልክ ኦፕሬተር የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ ቢሮ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ መስኮች ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ልምድ ላላቸውም ለሌላቸውም)
- ፆታ: ሴት
- ብዛት: 2
- ከአማርኛ በተጨማሪ ተጨማሪ የሀገር ውስጥ ቋንቋ መናገር የሚችሉ ይበረታታሉ
- የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት (እስከ 07/02/2019 ዓ.ም) የትምህርት ማስረጃ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም ማመልከት ይችላሉ።
በቴሌግራም ለማመልከት: @Betemaryam
አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ከቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ጀርባ፣ ቄሳር/ሉሲያኖስ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር: 0911417435 / 0913646467