P
የሽያጭ ሰራተኛ
Private Client
ስለ ስራው
በህንፃ መሳሪያ ንግድ ዘርፍ ለተሰማራ ድርጅት በፒያሳ አትክልት ተራ የስራ ቦታ የሽያጭ ሰራተኛ (ሴት) እንፈልጋለን። የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ነው።
ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በትህትና ማስተናገድ፣ ፍላጎታቸውን መረዳትና ተስማሚ እቃዎችን ማቅረብ
- የሱቅ ንፅህናን በአግባቡ መጠበቅ
- ደረሰኝ መቁረጥ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም ከዚያ በላይ
- ከህንፃ መሣሪያ እና ማሽነሪ ሽያጭ ጋር በተያያዘ ቢያንስ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት
- ጥሩ የመግባባት፣ የማሳመንና የመሸጥ ችሎታ፣ እንዲሁም ፅዱ እና ማራኪ አቀራረብ ያላት
- አማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋዎችን የማንበብ፣ የመጻፍና የመናገር ችሎታ
- ተያዥ ወይም የዋስ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችል
- በፒያሳ አትክልት ተራ ወይም በአቅራቢያው የምትኖር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ሲቪ (CV) ሲያስገቡ የመኖሪያ ሰፈርዎን መግለጽ አይርሱ። ተያዥ ማቅረብ መቻል ግዴታ ነው።