የተለያዩ ክፍት የሥራ ቦታዎች (በዜሮ ዓመት እና ከዚያ በላይ)
Not specified
ስለ ሥራው
በተለያዩ የሥራ ዘርፎች (NGO፣ ሽያጭ፣ ሹፌር፣ ጉዳይ ማስፈጸም፣ ክሊኒክ ሪሴፕሽን፣ ፋብሪካ፣ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ መስተንግዶ፣ ኦፕሬተር፣ ተላላኪ፣ ሆቴል ሱፐርቫይዘር፣ ሼፍ እና ካሸር) ላይ ሠራተኞች በአስቸኳይ ይፈለጋሉ።
መስፈርቶች
- NGO: ማንኛውም የትምህርት ደረጃ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ሽያጭ: 10ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ሹፌር: 8ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ
- ጉዳይ ማስፈጸም: 10ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ክሊኒክ ሪሴፕሽን: 10ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ሴት
- ቸኮሌት ፋብሪካ: 8ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ማርኬቲንግ: ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- አካውንቲንግ: ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- መስተንግዶ: የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ኦፕሬተር (ለውጪ ድርጅት): 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ተላላኪ: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ሆቴል ሱፐርቫይዘር: ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ወይተር / ደሊቨሪ: መጻፍና ማንበብ የሚችል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ዋና እና እረዳት ሼፍ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ካሸር: 8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ኢንዱስትሪ ተላላኪ: 8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ/ሴት
- ሪሴፕሽን: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ሴት
- ሻምፖ አጣቢ: 8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ሴት
- ፋርማሲ ሪሴፕሽን: 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ሴት
- ጉዳይ አስፈጻሚ: 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ወንድ
ጥቅማ ጥቅሞች
- NGO: ደመወዝ 25,000 - 35,000 ብር + የቤት አበል
- ሽያጭ: ደመወዝ 15,000 ብር + ኮሚሽን
- ሹፌር: ደመወዝ 15,000 ብር + የቀን ገቢ 200 ብር
- ጉዳይ ማስፈጸም: ደመወዝ 16,000 ብር + የቀን ገቢ
- ክሊኒክ ሪሴፕሽን: ደመወዝ 17,000 ብር + የትራንስፖርት
- ቸኮሌት ፋብሪካ: ደመወዝ 10,000 ብር + የቀን ገቢ 100 ብር፣ የሰርቪስ አገልግሎት
- ማርኬቲንግ: ደመወዝ 16,000 - 20,000+ ብር
- አካውንቲንግ: ደመወዝ 15,000 - 25,000 ብር + የቤት አበል
- መስተንግዶ: ደመወዝ በስምምነት + ማደሪያ
- ኦፕሬተር: ደመወዝ 12,000+ ብር፣ የሰርቪስ አገልግሎት
- ተላላኪ: ደመወዝ 9,000 ብር
- ሆቴል ሱፐርቫይዘር: ደመወዝ 15,000+ ብር
- ወይተር / ደሊቨሪ: ደመወዝ 5,000 ብር
- ዋና እና እረዳት ሼፍ: ደመወዝ 15,000 - 30,000 ብር
- ካሸር: ደመወዝ 16,000+ ብር
- ኢንዱስትሪ ተላላኪ: ደመወዝ 14,500 ብር፣ የሰርቪስ አገልግሎት
- ሪሴፕሽን: ደመወዝ 10,500 ብር
- ሻምፖ አጣቢ: ደመወዝ በስምምነት
- ፋርማሲ ሪሴፕሽን: ደመወዝ 9,500 ብር
- ጉዳይ አስፈጻሚ: ደመወዝ 10,000 ብር
እንዴት ማመልከት እንደሚቻል
በአካል ቀርበው ያመልክቱ።
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 651
ለበለጠ መረጃ:
ስልክ: 0948060271 / 0969288483
ቴሌግራም: Telegram Channel