N
የማስታወቂያ እና ፕሮሞሽን አገልግሎት
Not specified
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል በኩል ድህረ ገፅን፣ ምርትን፣ ድርጅትን ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ለበርካታ ተከታዮች የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- ማንኛዉንም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- ሽያጭ እና ምርቶችን ማስተዋወቅ
- ዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ጉዳዮችን ማስተዋወቅ
- ድርጅቶችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርት እና የተለያዩ ዝግጅቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አገልግሎቱን ለማግኘት በቴሌግራም በ @Eyyiba ያነጋግሩ።