N
የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
Not specified
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች (NGO፣ ሽያጭ፣ ራይድ ሹፌር፣ ጉዳይ ማስፈፀም፣ ክሊኒክ ሪሴፕሽን፣ ቸኮሌት ፋብሪካ፣ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ መስተንግዶ እና የውጪ ድርጅት ኦፕሬተር) ላይ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የስራ ልምድ: 0 አመት
- የትምህርት ደረጃ: እንደ ስራው አይነት ከ8ኛ ክፍል እስከ ድግሪ/ዲፕሎማ (ለመስተንግዶ የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም)
ጥቅማጥቅሞች
- ደሞዝ: ከ8,000 እስከ 35,000 ብር (እንደየስራ መደቡ የቀን ገቢ እና ኮሚሽን አለው)
- የትራንስፖርት ሰርቪስ (ለቸኮሌት ፋብሪካ እና ለውጪ ድርጅት ኦፕሬተር)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአካል ቀርበው ያመልክቱ።
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603
ለበለጠ መረጃ:
0929772025
0996600058
Telegram Channel