A
Afriwork የአጠቃቀም መመሪያ
Afriwork
ስለ ሚናው
ይህ መመሪያ በአፍሪወርክ መድረክ ላይ አካውንት ለመክፈት፣ ሲቪ ለማዘጋጀት እንዲሁም ስራ ፈልጎ ለማመልከት የሚያግዝ መረጃ ነው።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የሚከተሉትን ሊንኮች በመጠቀም ዝርዝር ሂደቱን መከታተል ይችላሉ፡
Afriwork አካውንት መክፈት፡ https://youtu.be/wsRsq5VTQCY
Afriwork CV በራስ ማዘጋጀት፡ https://youtu.be/WRdGVJl4kuc
Afriwork AI በመጠቀም CV ማዘጋጀት፡ https://youtu.be/J-AQWpmB9T8
Afriwork ላይ ስራ መፈለግና ማመልከት፡ https://youtu.be/J-Qq0nKZQ8E