T
Real Estate Sales Agent
Take Off Marketing
ስለ ስራው
ቴኮፍ ማርኬቲንግ (Take Off Marketing) በሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያ የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
- በማህበራዊ ሚዲያ (Platform) ማስታወቂያ boost እንዴት እንደሚደረግ ከ scratch የሚያውቅ/የምታውቅ
- በራስ የመተማመን፣ ተናግሮ የማስረዳት እና የማሳመን ብቃት ያለው/ያላት
- በሪል እስቴት ሽያጭ ስራ ላይ የ3 ወር እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ
- በድርጅቱ የስራ ሰዓት ለመስራት ዝግጁ የሆነ/ች
- ለሙያው የተለየ ፍላጎት ያለው/ያላት
ጥቅማ ጥቅሞች
- በአንድ ሽያጭ ከ 80,000 እስከ 2,000,000 ብር የሚገኝበት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ከዚህ በፊት የሰሩበትን ቦታና የቆይታ ጊዜ በመጥቀስ በቴሌግራም @C192527 (Telegram Channel) ብቻ ያመልክቱ። ለበለጠ መረጃ፡ 0953438910