N
የማስታወቂያ እና የማስተዋወቅ አገልግሎት
Not specified
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ድህረ ገጽን፣ ምርትና አገልግሎትን እንዲሁም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ለበርካታ ተከታዮች ተደራሽ የማድረግ እና የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- ማንኛውንም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- የሽያጭ እና የድርጅት ማስተዋወቅ ስራዎችን ማከናወን
- ዌብሳይት እና ትምህርታዊ ይዘቶችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርት እና የተለያዩ ዝግጅቶችን (ኤቨንቶችን) ማስተዋወቅ
ጥቅማ ጥቅሞች
- አገልግሎቱ በታላቅ ቅናሽ ይቀርባል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አገልግሎቱን ለማግኘት በቴሌግራም @Eyyiba ላይ ያነጋግሩ።