የተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ
ያልተገለጸ
ስለ ሥራው
በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ ፈላጊዎች የተዘጋጁ አስቸኳይ ክፍት የሥራ መደቦች።
መስፈርቶች
- ኤንጂኦ (NGO)፦ በማንኛውም የትምህርት ደረጃ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ሽያጭ፦ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ሹፌር፦ 8ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ፆታ ወንድ
- ጉዳይ ማስፈጸም፦ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ክሊኒክ ሪሴፕሽን፦ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ፆታ ሴት
- ቸኮሌት ፋብሪካ፦ 8ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ማርኬቲንግ፦ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- አካውንቲንግ፦ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- መስተንግዶ፦ የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ለውጭ ድርጅት ኦፕሬተር፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
ጥቅማ ጥቅሞች
- የቤት አበል እና የትራንስፖርት ሰርቪስ (እንደ የሥራው አይነት)
- ኮሚሽን እና የቀን አበል
- የመኝታ ቦታ / ማደሪያ (ለመስተንግዶ የሥራ መደብ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 651
በአካል ቀርበው ያመልክቱ።
ለበለጠ መረጃ፦
0948060271
0969288483
Telegram Channel