N
የማስታወቂያ እና የማስተዋወቅ አገልግሎት
Not specified
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል አማካኝነት ድህረ ገጽን፣ ምርትን ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ለብዙ ሺህ ተከታዮች ተደራሽ የማድረግ እና የማስተዋወቅ አገልግሎት።
ኃላፊነቶች
- የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- የሽያጭ እና የንግድ ምርቶችን ማስተዋወቅ
- ድረ-ገጾችን ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ይዘቶችን ማስተዋወቅ
- ድርጅቶችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርቶችን እና የተለያዩ ሁነቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አገልግሎቱን በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት በቴሌግራም በ @Eyyiba ያግኙን።