ያ
የመኪና ሹፌር
ያኔት ስፔሻሊቲ ዴንታል ክሊኒክ
ስለ ሥራው
ያኔት ስፔሻሊቲ ዴንታል ክሊኒክ የመኪና ሹፌር ክፍት የሥራ መደብ ላይ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ መነሻ ቦታ ቦሌ ቡልቡላ ነው።
መስፈርቶች
- በሹፍርና 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው
- ወንድ ተወዳዳሪ (ዕድሜ ከ40 ዓመት በላይ)
- የመኖሪያ ወይም የሥራ ቦታው ለቦሌ ቡልቡላ ቅርብ የሆነ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም.
በአካል: ቦሌ ሪሊቲ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ (Bole Reality Plaza 8th Floor)
በቴሌግራም: CV በ @emu079 ይላኩ