W
ሹፌር
WB Interior
ስለ ስራው
WB Interior ለ2 ክፍት የሹፌር የስራ መደቦች አመልካቾችን ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: ሰርተፊኬት
- የስራ ልምድ: 5 አመትና ከዛ በላይ
- መንጃ ፈቃድ: ሕዝብ 1
- እድሜ: ከ35 በላይ
- የመንግስት ሰራተኛ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
- መኖሪያ አካባቢው ፈረንሳይ ወይም 6 ኪሎ ቢሆን ይመረጣል
- ሙያዊ ተግባቦት እና ለሰዓት አክባሪነት ያለው
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻችን ፈረንሳይ ብረት ድልድይ ታቦት ማደሪያ ወደ ጊዮርጊስ በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ። የስራ ሰአት በፈረቃ ከጠዋቱ 11:30 እስከ ቀኑ 8:30 እንዲሁም ከቀኑ 8:30 እስከ ሌሊቱ 6:00 ነው። ለበለጠ መረጃ በ 0984142222 ይደውሉ።