W
Production Quality Control Officer
WB Interior
ስለ ስራው
ደብሊውቢ ኢንቴሪየር (WB Interior) በፈርኒቸር ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ በሙሉ ጊዜ የሚሰራ የምርት ጥራት ተቆጣጣሪ ባለሙያ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በፈርኒቸር ማምረቻ ውስጥ የጥራት ቁጥጥር ስራዎችን ማከናወን
- ድሮዊንግ መስራትና ማንበብ
- ከቲንግ ሊስት ማዘጋጀት
መስፈርቶች
- የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree)
- መካከለኛ (Intermediate) የስራ ልምድ
- በፈርኒቸር ማምረቻ (ፋብሪካ) ውስጥ በተቆጣጣሪነት የሰራ/ች፣ በቂ እውቀትና ልምድ ያለው/ላት
- የጥራት ቁጥጥር ክህሎት (Quality Assessment, Quality Control, Quality Assurance)
- መኖሪያ አካባቢው ፈረንሳይ 6 ኪሎ ቢሆን ይመረጣል
የማመልከቻ መንገድ
አድራሻችን ፈረንሳይ ብረት ድልድይ ታቦት ማደሪያ ወደ ጊዮርጊስ በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ። ለበለጠ መረጃ በ 0984142222 ይደውሉ።