H
የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያ
Han’s Health Consultancy
How to Apply
ohhanan100@gmail.com
ስለ ሥራው
ሀንስ ኮንሰልታንሲ በቤተል አደባባይ ለሚገኘው ተቋሙ ብቁ የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- ተፈላጊ ብዛት፡ 4 (2 ወንድ እና 2 ሴት)
- ለመኖሪያ አድራሻቸው ለቤተል ቅርብ የሆኑ አመልካቾች ይበረታታሉ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች በቴሌግራም @HannanAlharbi ወይም በኢሜይል ohhanan100@gmail.com ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ፡ ቤተል ተቅዋ መስጂድ ፊትለፊት፣ መዲና ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ