የተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች
Not specified
ስለ ሥራው
በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- ኤንጂኦ (NGO)፡ በማንኛውም የትምህርት ደረጃ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ሽያጭ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ሹፌር፡ 8ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፣ ጾታ ወንድ
- ጉዳይ ማስፈጸም፡ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ክሊኒክ ሪሴፕሽን፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፣ ጾታ ሴት
- ቸኮሌት ፋብሪካ፡ 8ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ማርኬቲንግ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- አካውንቲንግ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- መስተንግዶ፡ የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ለውጭ ድርጅት ኦፕሬተር፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ኤንጂኦ፡ ደመወዝ 25,000 - 35,000 ብር እና የቤት አበል
- ሽያጭ፡ ደመወዝ 15,000 ብር እና ኮሚሽን
- ሹፌር፡ ደመወዝ 15,000 ብር እና የቀን ገቢ 200 ብር
- ጉዳይ ማስፈጸም፡ ደመወዝ 16,000 ብር እና የቀን ገቢ
- ክሊኒክ ሪሴፕሽን፡ ደመወዝ 17,000 ብር እና የትራንስፖርት
- ቸኮሌት ፋብሪካ፡ ደመወዝ 10,000 ብር፣ የቀን ገቢ 100 ብር እና የሰርቪስ አገልግሎት
- ማርኬቲንግ፡ ደመወዝ 16,000 - 20,000+ ብር
- አካውንቲንግ፡ ደመወዝ 15,000 - 25,000 ብር እና የቤት አበል
- መስተንግዶ፡ ደመወዝ በስምምነት እና ማደሪያ
- ለውጭ ድርጅት ኦፕሬተር፡ ደመወዝ 12,000+ ብር እና የሰርቪስ አገልግሎት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ፡ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 651
ለበለጠ መረጃ፡
ስልክ፡ 0948060271 / 0969288483
ቴሌግራም፡ Telegram Channel