P
Sales Representative
Private Client
ስለ ስራው
በገርጂ ሮባ ለሚገኝ ሱቅ አንድ ክፍት የሽያጭ ሰራተኛ ይፈለጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ TVET
- የሥራ ልምድ፡ መካከለኛ (ቢቻል በሱቅ ውስጥ ሰርታ የምታውቅ)
- የሽያጭ ክህሎት ያላት
- አዲስ አበባ የምትኖር እና መኖሪያ ቤትዋ ከገርጂ ሮባ አንድ ታክሲ ብቻ የሚርቅ
- የስራ ሰዓት፡ ከጠዋት 4፡30 እስከ ማታ 3:00
ጥቅማጥቅሞች
- እረፍት በየ 15 ቀኑ 1 ቀን (ከቅዳሜ እና እሁድ ውጪ)