E
የማስታወቂያ እና ማስተዋወቅ አገልግሎት
Eyyiba
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ የተለያዩ ምርቶችን፣ አገልግሎቶችን፣ ድህረ ገጾችን ወይም የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ለብዙ ሺ ተከታዮች ተደራሽ ለማድረግ የሚቀርብ የማስተዋወቅ አገልግሎት ነው።
ኃላፊነቶች
- ማንኛውንም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያ መለጠፍ
- የሽያጭ እና የድርጅት ማስተዋወቅ
- ዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ነገሮችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርት እና ኤቨንቶችን ማስተዋወቅ
ጥቅማ ጥቅሞች
- አገልግሎቶችን በታላቅ ቅናሽ ማግኘት መቻል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በቴሌግራም ለመገናኘት በውስጥ መስመር @Eyyiba ማነጋገር ይችላሉ።