የ
የሱቅ ሽያጭ ሠራተኛ
የሱቅ ሽያጭ ሠራተኛ
10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በአክብሮት እና በፍቅር መቀበል
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
- ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
- በሱቁ ውስጥ ስላሉት እቃዎች ለመማር ፈጣን መሆንና ሽያጭ ማከናወን
- እቃዎችን በሚያምር እና በሚስብ መልኩ ማስተካከል
- በሱቁ ውስጥ ስላሉት እቃዎች ለደንበኞች ተገቢውን ገለጻ ማድረግ
- የስራ ሰዓትን ማክበር እና ለስራ ዝግጁ መሆን
- ሱቁን ንፁህ እና የተደራጀ ማድረግ
- የሱቁን ህጎች እና መመሪያዎች መከተል
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 4500.00
Deadline: July 13, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾችን ብቻ ሲሆን የስራ ቀን ከሰኞ - ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 -2:00 ድረስ ነው፡፡ አመልካቾች መኖሪያ አካባቢያቸው ጀሞ የሆነና የመንግስት ሰራተኛ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ (ካለ) እና የመኖሪያ ሰፈርና ስልክ በመጥቀስ ማመልከት ይቻላሉ።