E
የማህበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅ አገልግሎት
Eyyiba Promotion
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ምርትን፣ አገልግሎትን፣ ድህረ ገፅን ወይም ማህበራዊ ሚዲያን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ እና ከብዙ ሺ ተከታዮች ጋር ለመገናኘት የሚረዳ የማስተዋወቅ አገልግሎት።
ኃላፊነቶች
- ማንኛዉንም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያ መለጠፍ
- የሽያጭ እና ድርጅት ማስተዋወቅ
- ዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ነገሮችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርት እና ኤቨንቶችን ማስተዋወቅ
ጥቅማ ጥቅሞች
- አገልግሎቶችን በታላቅ ቅናሽ ማግኘት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በውስጥ መስመር @Eyyiba ያነጋግሩን።