ሀ
የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያ
ሀንስ ኮንሰልታንሲ
How to Apply
ohhanan100@gmail.com
ስለ ሥራ መደቡ
ሀንስ ኮንሰልታንሲ (Han's Health Consultancy) በቤተል አደባባይ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት
- ብዛት፡ 4 (2 ወንድ እና 2 ሴት)
- የመኖሪያ አድራሻቸው ለቤተል የቀረበ የሆኑ አመልካቾች ይበረታታሉ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በቴሌግራም @HannanAlharbi ወይም በኢሜይል ohhanan100@gmail.com ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ፡ ቤተል ተቅዋ መስጂድ ፊትለፊት፣ መዲና ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ