N
የማህበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅ አገልግሎት
Not Specified
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ምርትና አገልግሎትዎን፣ ድህረ ገፅዎን ወይም የማህበራዊ ሚዲያዎን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ የቀረበ የማስተዋወቅ አገልግሎት። ከብዙ ሺህ ተከታዮች ጋር በመገናኘት ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ይችላሉ።
ኃላፊነቶች
- ማንኛውንም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያ መለጠፍ
- የሽያጭ ማስተዋወቅ
- የዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ነገሮችን ማስተዋወቅ
- የድርጅት ማስተዋወቅ
- የኮንሰርት እና ኤቨንቶችን ማስተዋወቅ
ጥቅማ ጥቅሞች
- በታላቅ ቅናሽ የሚሰሩ አገልግሎቶች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በውስጥ መስመር @Eyyiba ማነጋገር ይችላሉ።