P
አካውንታንት እና የፋይናንስ ባለሙያ
Private Client
ስለ ስራው
ድርጅቱ በሙሉ ጊዜ ቅጥር ለ3 ክፍት የስራ መደቦች ብቁ የሆኑ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ባለሙያዎችን መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በPeachtree ሶፍትዌር በመጠቀም የሂሳብ ስራዎችን ማከናወን
- የባንክ ሂሳብ ማስታረቅ (Bank reconciliation) እና ሂሳብ መዝጋት (Closing)
- የመንግስት ታክስ (E-tax) ስራዎችን በብቃት መስራት
- የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶችን በወቅቱ አዘጋጅቶ ማቅረብ
- የፋይልና የሂሳብ አያያዝ ክትትል ማድረግ
መስፈርቶች
- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
- 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የመኖሪያ አካባቢ ለመገናኛ ቅርብ የሆነች
- File Monitoring, Account Management እና ከፍተኛ የስራ ተነሳሽነት ያለው