P
የሽያጭ ሰራተኛ (ስፖርት ሱቅ)
Private Client
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Certificate
Experience: Intermediate
Vacancies: 3
Skills: Customer Communication & Advocacy, Sales
የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን!
ተነሳሽነት ያለው፣ በራስ የሚተማመን እና ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎት መስጠት የሚወድ ወንድ የሽያጭ ሰራተኛ (Sales Associate) በሱቃችን ውስጥ እንዲቀላቀለን እንፈልጋለን።
የምንፈልገው ሰው፦
- ወንድ
- ከስራ ቦታው አቅራቢያ የሚኖር
- የቀድሞ የሽያጭ ስራ ልምድ ያለው
- በቡቲክ፣ በፋሽን ወይም በስፖርት ልብስ ሱቅ የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
- ጥሩ የመግባቢያ እና የደንበኛ አገልግሎት ችሎታ ያለው
- ተነሳሽ፣ ኃላፊነት የሚሰማው እና ታታሪ
- ራሱን በጥሩ ሁኔታ የሚያቀርብ እና ሙያዊ ገጽታ ያለው