የ
የሽያጭ ሰራተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን
- የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት
- የህትመት ስራዎችን ዲዛይን ማዘጋጀት እና ማሳተም
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
- ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
- እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ እና መሰል የኦንላይን አገልግሎቶችን ማከናወን
- የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ
- የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ
- እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 7000.00
Deadline: June 26, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ሲሆን አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ክፍት ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251965948191 ይደውሉ፡፡