ሼ
ሼፍ (የምግብ እና ቤከሪ ባለሙያ)
How to Apply
hmebrat668@gmail.com
ሼፍ (የምግብ እና ቤከሪ ባለሙያ)
ደረጃ 4 ወይም ዲፕሎማ በምግብ ዝግጅት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የሆቴሉን/ሬስቶራንቱን ምግቦች በጥራት ማዘጋጀትና ማቅረብ
- የምግብ ዝርዝር (Menu) ዝግጅት እና ማሻሻል
- የወጥ ቤት ሠራተኞችን መምራትና መቆጣጠር
- የምግብ ንጽህናና የጥራት ደረጃዎችን መጠበቅ
- የእቃ አጠቃቀምና ክምችት መቆጣጠር
- የተለያዩ ዳቦዎች፣ ኬኮች እና ሌሎች የቤከሪ ምርቶችን ማዘጋጀትና መጋገር
- የምግብ ጥራትና ንጽህና መስፈርቶችን መጠበቅ
- ግብዓቶችን በትክክል መጠቀምና መቆጣጠር
- የምርት ጥራት እንዲጠበቅ የሚያስፈልጉ ሂደቶችን መከተል
- የሥራ ቦታን ንጹህና የተደራጀ ማድረግ
Quanitity Required: 10
Minimum Years Of Experience: #4_years
Maximum Years Of Experience: #8_years
Deadline: June 23, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በኢሜል አድራሻችን hmebrat668@gmail.com በመላክ ወይም በፋውንቴን ሆቴል እና ስፓ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡