ሀ
የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያ
ሀንስ ኮንሰልታንሲ (Han's Health Consultancy)
How to Apply
ohhanan100@gmail.com
ስለ ሥራው
ሀንስ ኮንሰልታንሲ (Han's Health Consultancy) በቤተል አደባባይ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ብቃት ያላቸውን የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የ1 ዓመት የሥራ ልምድ
- ጾታ፡ ወንድ (2)፣ ሴት (2)
- የመኖሪያ አድራሻቸው ለቤተል የቀረበ የሆኑ አመልካቾች ይበረታታሉ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች በቴሌግራም @HannanAlharbi ወይም በኢሜይል ohhanan100@gmail.com በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ፡ ቤተል ተቅዋ መስጂድ ፊትለፊት፣ መዲና ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ