የድርጅቱ ስም: ፅጉላ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
🌟 ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
የድርጅቱ ስም: ፅጉላ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
✅ 1. የስራ መደብ: የኢምፖርት እና ኤክስፖርት ባለሙያ (Import/Export Officer)
■ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ ሎጂስቲክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት።
● የስራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች ላይ (Import & Export) የሰራ/የሰራች።
- ጾታ: ወንድ/ሴት
- ብዛት: 02
- ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
✅ 2. የስራ መደብ: ማርኬቲንግ ኦፊሰር/ማናጀር (Marketing Officer)
■ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ ሎጂስቲክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በተዛማጅ መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው።
● የስራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በማርኬቲንግ ማናጀርነት/ኦፊሰርነት የሰራ።
- ጾታ: ወንድ
- ብዛት: 01 (አንድ)
- ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
▪︎የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
▪︎የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (ዋና መ/ቤት)
▪︎ የምዝገባ ማብቂያ ቀን: እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (ከሰዓት 10:30 ድረስ)
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ፡-
በአካል: ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ፣ ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ቀርቦ በመመዝገብ።
በቴሌግራም: <a href="https://t.me/Gize191221" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a> በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ: 0964343807 / 0918506475