A
Afriworkን ተጠቅማችሁ ስራ የጀመራችሁ ሁሉ... 🚀 #ተጋብዛችኋል! 🎉
Afriworkን ተጠቅማችሁ ስራ የጀመራችሁ ሁሉ... 🚀 #ተጋብዛችኋል! 🎉
በአፍሪዎርክ አማካኝነት ስራ የጀመራችሁ ሁሉ ጉዟችሁ እንዴት እንደነበር እና ምን ልናሻሽል እንደምንችል ለመወያየት እንጋብዛችኋለን! 🤝 (Incentives and Transport Included 🎁🚌)
ሰኔ 30 ማክሰኞ 5፡00 ሰዐት ላይ እንገናኝ 🗓⏳
ለመመዝገብ: <a href="https://forms.gle/UJbDY1x2gJdMeqsT6" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a> 📝