ይ
ይህ ዳሰሳ ጥናት የተዘጋጀው ፤ የማህበረሰባችንን ጤና እና የጤና አጠባበቅ ፍላጎቶችን ይበልጥ ለመረዳት እና ለማወቅ በማሰብ ነው።
ሰላም! 👋
ይህ ዳሰሳ ጥናት የተዘጋጀው ፤ የማህበረሰባችንን ጤና እና የጤና አጠባበቅ ፍላጎቶችን ይበልጥ ለመረዳት እና ለማወቅ በማሰብ ነው።
ውጥረትን ለመቆጣጠር፣ እንቅልፍን ለማሻሻል ወይም ህመምን ለማስታገስ ተፈጥሯዊ መንገዶችን እየፈለጉ ከሆነ ፤ ይህን 2 ደቂቃም የማይፈጀውን ዳሰሳ ጥናት እንዲሞሉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
ጥናቱ ፤ ውጤታማ ፣ ተደራሽ እና ፍላጎትዎን የሚያሟላ የtherapeutic Reflexology አገልግሎትን እንድናቀርብ ይረዳናል።
የእርስዎ አስተያየት እና ምላሽ በዋጋ ሊተመን የማይችል ፤ እንዲሁም በጥብቅ ሚስጥር የተጠበቀ ነው።
👇ፎርሙን ለመሙላት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
🔗 <a href="https://forms.gle/hLG2zErR6E8nqJVv9" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>