L
Chef / Food Preparation Specialist
Larsat Post Partum Care
ስለ ስራው
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ሲሆን፣ በመኖሪያ ቤት ውስጥ በቀን ውሎ የሚሰሩ የሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያዎችን ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦችን በብቃት ማዘጋጀት
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ ያሉ የአራስ ምግቦችን ማዘጋጀት
መስፈርቶች
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰደች
- ጾታ: ሴት
- የስራ ቦታ: ፈረንሳይ ለጋሲዬን / ጣፎ CCD
ጥቅማጥቅሞች
- ደመወዝ: በስምምነት (ሳቢ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻ @LarsatArasPackageHR ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።