H
የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያ
Han’s Health Consultancy
How to Apply
ohhanan100@gmail.com
ስለ ሥራው
ሀንስ ኮንሰልታንሲ በቤተል አደባባይ ለሚገኘው ተቋሙ የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የሥራ ልምድ: 1 ዓመት
- ጾታ: ወንድ (2) ፣ ሴት (2)
- ለመኖሪያ አድራሻቸው ለቤተል የቀረቡ አመልካቾች ይበረታታሉ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በቴሌግራም @HannanAlharbi ወይም በኢሜይል ohhanan100@gmail.com ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ: ቤተል ተቅዋ መስጂድ ፊትለፊት፣ መዲና ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ