የጎማ ጥገና ባለሙያ
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
How to Apply
የጎማ ጥገና ባለሙያ
#Gambela | #Gondar | #Gode | #Kombolcha | #Jijiga | #Hawassa | #Dire_Dawa
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በየቀኑ የጎማዎችን ደህንነት (ቀዳዳ፣ መቆረጥ፣ መሸርሸር እና የባዕድ ነገሮች መኖር) መፈተሽ እንዲሁም ትክክለኛውን የአየር ግፊት መጠበቅ
- የጎማ መቀየሪያ ማሽኖችን በመጠቀም ያረጁ ጎማዎችን በጥንቃቄ ማውረድ እና አዳዲስ ጎማዎችን መግጠም
- የዊል አላይመንት ሥራዎችን ማከናወን ወይም በእነዚህ ሥራዎች ላይ መሳተፍ
- የደህንነት መስፈርቶችን በመከተል በሙቅ ወይም በቀዝቃዛ ፓች እና ፕላግ የጎማ ቀዳዳዎችን በባለሙያ እገዛ መጠገን
- የጎማ ዕድሜን ለማራዘም በተዘጋጀው የጎማ ማዞሪያ መርሃ ግብር መሠረት ሥራውን ማከናወን
- የጎማ መለያ ቁጥሮችን፣ የጎማ አጠቃቀምን፣ የተቀየሩ ጎማዎችን እና የተወገዱ ጎማዎችን መመዝገብ
- እንዲሁም የጎማ ማከማቻ ቦታን ንጹህ፣ የተደራጀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ
- ድርጅቱ የሥራ ፍላጎት መሠረት የመስክ ጉዞዎችን ማድረግ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: July 8, 2026
How To Apply: ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "የጎማ ጥገና ባለሙያ" እና መስራት የሚፈልጉበትን ከተማ በግልጽ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡