HANDS MIDDLE EAST TRADING PLC በአጠቃላይ ቴክኒሽያን ቦታ ላይ ብቁና መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
🚨 አዲስ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ - HANDS MIDDLE EAST TRADING PLC
HANDS MIDDLE EAST TRADING PLC በአጠቃላይ ቴክኒሽያን ቦታ ላይ ብቁና መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
✅ የስራ መደብ: በአጠቃላይ ቴክኒሽያን (General Technician)
🎓 የትምህርት ደረጃ እና አይነት
በሚከተሉት የትምህርት መስኮች ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት፡
■ መካኒካል ኢንጅነሪንግ (Mechanical Engineering)
■ ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ (Industrial Engineering)
■ ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ (Manufacturing Technology)
■ ሜካኒክስ (Mechanics)
■ ማሽኒንግ (Machining)
■ GMF (General Metal Fabrication)
■ አልሙኒየም ስራ
□ ተፈላጊ ክህሎቶችና ባህሪያት:
• በቡድን የመስራት ከፍተኛ ችሎታ
• ጥሩ የተግባቦት (Communication) ክህሎት ያለው/ላት
• ትጉህ፣ ታማኝ እና የሙያ ስነ-ምግባርን የተላበሰ/ች
• በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ በሚኖሩ ስራዎች ላይ ተንቀሳቅሶ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
• በሽፍት (Shift) ስራ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
● ደመወዝ: በድርጅቱ የስራ ስኬል መሰረት (ማራኪ)
● የማመልከቻ ቀናት: ከ 08/10/2018 ዓ.ም እስከ 13/10/2018 ዓ.ም ብቻ።
● አድራሻ: ጉርድ ሾላ፣ ሴንቸሪ ሞል (Century Mall) ፊት ለፊት፣ ሜርሲ ፕላዛ፣ M Floor (የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ)
📄 የአመለካከት ሁኔታ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን፣ CV እና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
📞 ለተጨማሪ መረጃ
📱 +251941 555522
📱 +251962 474747