የብየዳና የተሽከርካሪ አካል ጥገና ባለሙያ
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
How to Apply
የብየዳና የተሽከርካሪ አካል ጥገና ባለሙያ
#Gambela | #Gondar | #Gode | #Kombolcha | #Jijiga | #Hawassa | #Dire_Dawa
በተሽከርካሪ አካል ጥገና ወይም በብየዳ ሙያ የምስክር ወረቀት/ሰርተፍኬት ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ለተሽከርካሪዎችና ለሌሎች የድርጅቱ ንብረቶች የኤሌክትሮድና የጋዝ ብየዳ በመጠቀም የብየዳና የማምረት ሥራዎችን በብቃት ማከናወን
- የፓነል ጥገና መሳሪያዎችን በመጠቀም የተጎዱ የተሽከርካሪ አካላትን በመዶሻ በመምታት ወደ መደበኛ ቅርጻቸው መመለስ
- ከብየዳ ባለሙያዎችና ከከፍተኛ የወርክሾፕ ቡድን ጋር በመተባበር የተጎዱ ክፍሎችን በአዲስ ወይም ተስማሚ ፓነሎች መተካት
- በአደጋ ምክንያት የተጎዱ የመካኒክና የአውቶ ኤሌክትሪክ ክፍሎችን በማውጣትና በመተካት ላይ እገዛ ማድረግ
- ሁልጊዜ ከፍተኛ የድርጅቱን የጤናና የደህንነትና የጥበቃ መስፈርቶችን መከተል እና ማክበር
- በተቆጣጣሪዎች የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የሥራ ኃላፊነቶችን ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: July 8, 2026
How To Apply: ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "መካኒክ" እና መስራት የሚፈልጉበትን ከተማ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የአንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ሊኖራቸው ይገባል፡፡