ድ
ድርጅት: አኮ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኃ/የተ/የግ/ማ
📢 የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅት: አኮ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኃ/የተ/የግ/ማ
🔹 1. የሥራ መደብ: ሽያጭ ሰራተኛ (Sales)
• የትምህርት ደረጃ: Sales & Marketing ዲግሪ
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ለአዲስ ተመረቂ)
• ፆታ: ወንድ
• ብዛት: 5
• ደሞዝ: በስምምነት
• ተፈላጊ ክህሎት: መልካም የሥራ ሥነ-ምግባር እና ጥሩ የኮሙኒኬሽን ክህሎት
🔹 2. የሥራ መደብ: ግራፊክስ ዲዛይነር (Graphics Designer)
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት
• ፆታ: ወንድ / ሴት
• ደሞዝ: በስምምነት
• ተፈላጊ ክህሎት: Adobe Photoshop, Adobe Illustrator, SketchUp, Video Editing Softwares
📌 አጠቃላይ መረጃ:
• የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
• የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ቃሊቲ ማሰልጠኛ አጠገብ Delta Complex 1st Floor (ዋና መስሪያ ቤት)
• የምዝገባ ሁኔታ: በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ
• ምዝገባ የሚያበቃበት ቀን: ጥቅምት 4 / 2019 ዓ.ም
📞 ለበለጠ መረጃ፡
📱 0959099336
📱 +251 91 246 3117