ዲ
ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate) ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ እና ንቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
💼 አዲስ ክፍት የስራ መደብ፡ ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate)
ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate) ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ እና ንቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የስራ መደብ: Senior Sales Representative(ልምድ ያላት/ለው የሺያጭ ሰራተኛ)
■ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: መጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማንኛውም የትምህርት መስክ
● የስራ ልምድ: 1 አመት እና ከዛ በላይ በሪል እስቴት ሽያጭ ላይ የሰራ/ች
- የክፍት ቦታዎች ብዛት: 10
▪︎የስራ ቦታ: ለቡ መብራት
💰 ጥቅማጥቅሞች:
20,000 ብር + 3% ኮሚሽን
ለመወዳደር ዝግጁ የሆኑ አመልካቾች ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ማመልከቻቸውን ማስገባት ይችላሉ፦
👉 @Re22Dmc
● ወይም በአካል በመገኘት፦ ለቡ መብራት ሀይል ቀለበት መንገድ፣ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ አጠገብ የሚገኘው DMC Real Estate ዋና መስሪያ ቤት በስራ ሰአት በመገኘት ያመልክቱ።
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ማስታወቂያ መስፈርት ውጭ የሚመጣ ወይም የሚያመለክት አመልካች ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።