Y
Furniture Sales and Assistant Woodworker
Yohana Furniture Industry Plc
ስለ ስራው
ዪሃና ፈርኒቸር ኃ/የተ/የግ/ማ (Yohana Furniture Industry Plc) ለፈርኒቸር ሽያጭ እና ለእረዳት የእንጨት ባለሙያ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ቦታው አዲስ አበባ ቃሊቲ ማሰልጠኛ አጠገብ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ነው።
መስፈርቶች
ለፈርኒቸር ሽያጭ:
- በ Sales & Marketing ዲግሪ
- በሽያጭ ዘርፍ 1 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ከሰው ጋር መግባባት እና ጥሩ የሽያጭ ልምድ ያለው
- መልካም የስራ ስነ-ምግባር እና ጥሩ የኮሚኒኬሽን ክህሎት ያለው
- ጾታ: ወንድ
ለእረዳት የእንጨት ባለሙያ:
- በእንጨት ስራ ላይ ሰርቶ የሚያውቅ
- ጾታ: ወንድ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ቃሊቲ ማሰልጠኛ አጠገብ Delta Complex 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃበት: ጥቅምት 04, 2019 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ:
0995171066
0970082761