C
ገንዘብ ተቀባይ (Cashier)
Canaan Pizzeria
ስለ ሥራው
ይህ የሙሉ ጊዜ የገንዘብ ተቀባይ (Cashier) የሥራ መደብ ሲሆን፣ ተቀጣሪዋ ደንበኞችን በትህትና እና በደስታ የምታስተናግድ፣ የታመነች፣ ቀልጣፋ እና በገንዘብ አያያዝ ላይ በቂ ልምድና ችሎታ ያላት መሆን ይኖርባታ።
ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በትህትና መቀበል እና የክፍያ ሂደቶችን በቅልጥፍና ማከናወን
- ከምግብ ቤቱ አስተናጋጆች፣ ካፌ አስተዳዳሪዎች እና ማኔጅመንት ጋር በጥሩ ቅንጅት መስራት
መስፈርቶች
- በምግብ ቤት፣ በካፌ ወይም በሆቴል ውስጥ በገንዘብ ተቀባይነት/ካሸርነት ቢያንስ 6 ወር የሠራች እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀች
- የታመነች፣ ታታሪ፣ በቡድን የመስራት ችሎታ ያላት እና ለደንበኛ አገልግሎት ከፍተኛ ትኩረት የምትሰጥ
ማመልከቻ መንገድ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አካውንት @canaanpizzerea ማመልከት ትችላላችሁ።