አውቶ ኤሌክትሪሺያን
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
How to Apply
አውቶ ኤሌክትሪሺያን
#Gambela | #Gondar | #Gode | #Kombolcha | #Jijiga | #Hawassa | #Dire_Dawa
ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶ ኤሌክትሪሲቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የላቁ የኮምፒውተር የቴክኒክ ምርመራ እና መመርመሪያ ዘዴዎችን በመጠቀም የማንኛውንም ተሽከርካሪ ወይም መሣሪያ ሁኔታ ብቁ መሆኑን ወይም ደህንነቱን መመርመር፣ ማረጋገጥ እና የተሟላ ሪፖርት ማቅረብ
- በተሽከርካሪ/መሣሪያ አምራቹ በተቀመጠው መደበኛ የሥራ ጊዜ ገደብ ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ መሣሪያዎችን እና ቁሳቁሶችን በመጠቀም ተሽከርካሪዎችን፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ወይም አካላትን በአስተማማኝ ሁኔታ መጠገን፣መንከባከብ፣ ማስተካከል ወይም ማደስ
- የተከናወኑ ሥራዎች ሁሉ የተቀመጡትን አነስተኛ መስፈርቶች ማሟላታቸውን ለማረጋገጥ የቴክኒክ አገልግሎት መረጃዎችን እና ሕጋዊ የጥገና ደረጃዎችን መተርጎም እና መተግበር
- የኤሌክትሪክ ጥገና አሰራሮችን እና ደረጃዎችን በተመለከተ የድርጅቱን መመሪያዎች ሙሉ በሙሉ መተግበራቸውን ማረጋገጥና በዚህም የመሣሪያዎችን ዝግጁነት ማሳደግ እና ወጪን መቀነስ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: July 8, 2026
How To Apply: ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "አውቶ ኤሌክትሪሺያን" እና መስራት የሚፈልጉበትን ከተማ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡