B
የቀላል መኪና ሾፌር
Bright Techno Tonic plc
Job Type: Onsite - Full Time
Education: High School
Experience: Senior
Vacancies: 1
Skills: Traffic Flow
ድርጅታችን ብቃት ያለው የቀላል መኪና አሽከርካሪ መቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
• የተለያዩ የቀላል መኪናዎችን የማሽከርከር ልምድ ያለው
• ለሥራ አስኪያጆች ወይም ለድርጅት ከፍተኛ አመራሮች አሽከርክሮ የሚያውቅ
• የታደሰ ህዝብ -1 መንጃ ፈቃድ ያለው
• የትራፊክ ህጎችን ጠንቅቆ የሚያዉቅ
• የአዲስ አበባ መንገዶችን በደንብ የሚረዳ እና አቋራጭ መተላለፊያወችን የሚያዉቅ
• የመኖሪያ አድራሻዉ ገርጅ ወይም ለገርጅ ቅርብ የሆነ
• ቢያንስ 5 ዓመት የማሽከርከር ልምድ ያለው
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በሚከተለዉ የቴሌግራም አድራሻ አስፈላጊ ዶክመንቶችን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
@ACGHRD (Telegram Channel) ( Telegram Channel) (Telegram Channel)