ከፍተኛ መካኒክ
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
How to Apply
ከፍተኛ መካኒክ
#Gambela | #Gode | #Kombolcha | #Jijiga | #Hawassa | #Dire_Dawa
ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶ ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለ የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በከባድ ጭነት መኪናዎች፣ ቀላል ተሽከርካሪዎች እና ጄኔሬተሮች ላይ ያሉ ውስብስብ የሜካኒካል፣ የሃይድሮሊክ እና የኒውማቲክ ችግኞችን መለየትና መፍታት
- የመካኒኮች ቡድን የጨረሰውን የጥገና ሥራ መፈተሽ እና ተሽከርካሪዎች ወደ ሥራ ከመመለሳቸው በፊት የደህንነትና የአሠራር መስፈርቶችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ
- የአውቶ መካኒኮችንና የረዳት መካኒኮችን መቆጣጠር፣ መምራት እና ሙያዊ ልምዶች ማሰልጠን
- ለመላው የተሽከርካሪ ቡድን የቅድመ መከላከያ ጥገና መርሃ ግብሮችን ማቀድና ማስፈጸም
- በወርክሾፑ ውስጥ የግል መከላከያ መሣሪያዎችን (PPE) በጥብቅ መጠቀም እና የጤና፣ የደህንነት እና የአካባቢ ጥበቃ ደንቦችን ማስከበር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: July 8, 2026
How To Apply: ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "ከፍተኛ መካኒክ" እና መስራት የሚፈልጉበትን ከተማ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች ተገቢ የመንጃ ፈቃድ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪንም ጨምሮ ሊኖራቸው ይገባል።