መካኒክ
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
How to Apply
መካኒክ
#Gondar | #Gode | #Kombolcha | #Jijiga | #Hawassa | #Dire_Dawa
ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶ ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በአምራቹ የተወሰነውን የሥራ ጊዜ መመሪያ መሠረት በማድረግ የተሽከርካሪዎችን ክፍሎቻቸውን በተገቢው መሣሪያ በመጠቀም መጠገን፣ ማስተካከል
- ቴክኒካዊ የአገልግሎት መረጃዎችንና ህጋዊ የጥገና መስፈርቶችን ተርጉሞ በተግባር ላይ ማዋል
- የተበላሹ ወይም የቆሙ ተሽከርካሪዎችንና መሣሪያዎችን ተገቢ ዘዴዎችን በመጠቀም ማንቀሳቀስ ወይም መቆጣጠር እና ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ እና ለሕዝብ አደጋ እንዳይፈጠር ማድረግ
- የተሽከርካሪ ችግሮችን ለመለየት ተገቢ የዲያግኖስቲክ ቴክኒኮችን በተከታታይና በሎጂካዊ መንገድ መተግበር
- በድርጅቱ የሚጠየቁ ሌሎች ተያያዥ ተግባራትን እና በቀጥታ በሱፐርቫይዘሩ የሚሰጡትን ሌሎች ሥራዎች ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: July 8, 2026
How To Apply: ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "መካኒክ" እና መስራት የሚፈልጉበትን ከተማ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች ተገቢ የመንጃ ፈቃድ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪንም ጨምሮ ሊኖራቸው ይገባል።