H
የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያ
Han's Health Consultancy
How to Apply
ohhanan100@gmail.com
ስለ ሥራው
ሀንስ ኮንሰልታንሲ በቤተል አደባባይ ለሚገኘው ተቋሙ ሁለት የማሳጅ እና Reflexology ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው
- ጾታ፡ ሴት
- የመኖሪያ አድራሻቸው ለቤተል የቀረቡ የሆኑ አመልካቾች ይበረታታሉ
ለማመልከት
በቴሌግራም @HannanAlharbi ወይም በኢሜይል ohhanan100@gmail.com ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ፦ ቤተል ተቅዋ መስጂድ ፊትለፊት፣ መዲና ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ